ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በንግድ እና በኢንቨስተመንት ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ ማዳበር እንደሚኖርባቸው የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ክቡር ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ፡፡
ክቡር ፕሬዝደንቱ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብደላህ ቢን ዛይድ አልነሃያንን ተቀብለው አንጋግረዋል፡፡
በውይይታቸውም ረጅም ዘመናት ያስቆጠረውን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ በንግድ እና ኢንቨስትንብት ጥብቅ ትስስር ሊፈጥሩ እንደሚገባ ፕሬዝደንቱ ተናግረዋል፡፡
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብደላህ ቢን ዛይድ አልነሃያን በበኩላቸው ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎቱም ሆነ ቁርጠኝነቱ አላት ብለዋል፡፡

No comments:
Post a Comment