Wednesday, March 21, 2018

ክቡር ፕሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የዓለም ዋንጫን ተቀበሉ

የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱ በእግር ኳስ ክህሎታቸው ወደፊት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረስ ለሚፈልጉ ታዳጊ ወጣቶች ከፍተኛ መነሳሳትን እንደሚፈጥር የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ክቡር ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ፡፡
ክቡር ፕሬዝደንቱ በዓለም የተለያዩ ሀገራት እየተዘዋወረ ያለውን የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ረፋድ ላይ በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተቀብለዋል፡፡

ዋንጫው በዓለም በ51 ሀገራት፣ በአፍሪካ ደግሞ በ10 ሀገራት የሚዘዋወር ሲሆን ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ታውቋል፡፡

No comments:

Post a Comment