ተቀማጭነታቸው
በአዲስ አበባ የሆኑና ዛሬ ጠዋት በብሔራዊ ቤተ መንግስት በተዘጋጀው ስነ ስርአት ላይ የሹመት ደብዳቤያቸውን
ለክቡር የኢፌዴሪ ኘሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ያቀረቡት የኒውዚላንድ አምባሳደር ማርክ ራፋኤል ራምስደነ፣ የኮሪያ
ሪፐብሊክ አምባሳደር ሊም ሁን-ሚን፣ የፖርቹጋል አምባሳደር ሚስስ ሄሌና ማሪያ ሮድሪገስ ፈርናንዴዝ ማልካታ፣
የጆርጂያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ዙራብ ድቫሊሽቪሊ፣ የቦስኒያ ሄርዞጎቪና አምባሳደር ደስኮ ስቶጃንቪች እና የኔፓል
አምባሳደር ጂሀቢንድራ ፒ.አርያል ናቸው።
በስነ ስርአቱም ላይ ክቡር የኢፌድሪ ኘሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ እንዳሉት ኢትዮጵያ ከየሃገሪቱ ጋር የቆየውን ታሪካዊ ግንኙነት በተለያየ መልኩ እንዲጠናከር ፍላጐት አላት።
ከታሪካዊው ግንኙነት በላይ ጠንካራ የኢኮኖሚ ትስስር ወሳኝ ጉዳይ ነው ያሉት ኘሬዝደንቱ አምባሳደሮችም ለዚህ ውጤታማነት ጠንክረው እንዲሰሩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
የየሀገሪቱ አምባሳደሮች በበኩላቸው ለንግድና ኢንቨስትመንት መጐልበት እንደሚሰሩ ቃል ጉብተዋል።
President Receives Credentials of Ambassadors
H.E President Dr. Mulatu Teshome received credentials of Ambassadors to Ethiopian today 28th Feb. 2018 at the National Palace.
The
foreign Ambassadors who presented their credentials are Mr. Mark
Raphael Ramsden of New Zealand, H.E. Lim Hoon-Min of the Republic of
Korea, Mrs. Helena Maria Rodrigues Fernandes Malcata of
Portugal, Mr. Zurabe Davlishvili of Republic of Georgia, Mr. Dusko
Stojanovic of Bosnia and Herzegovina and Mr. Jhabindra P. Arya of Nepal.
During the occasion, the President underlined the historical relationship between Ethiopia and the countries.
He
told the Ambassadors to do their level best to enhance the trade and
investment ties of their respective nations and Ethiopia.
No comments:
Post a Comment