Wednesday, March 21, 2018

“የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ተወዳዳሪነቱን በማሳደግ ዘላቂነቱን ማረጋገጥ ይገባዋል”፡- ኘሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ

“የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ተወዳዳሪነቱን በማሳደግ ዘላቂነቱን ማረጋገጥ ይገባዋል”፡- ኘሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ

የኢትዮጵያ ባንኮችና የኢንሹራንስ ተቋማት በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪነታቸውን ለሚያጐለብቱ ስራዎች ትኩረት እንዲሰጡ ኘሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ አስገነዘቡ።

 

 ሁለተኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ አመታዊ ጉባኤ ዛሬ ከቀትር በኋላ ተጀምሯል። ለሁለት ቀናት የሚቆየውን ጉባኤ የከፈቱት ክቡር ኘሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ እንዳሉት ባለፋት አስራ አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ባለሁለት አሀዝ እድገት ቢመዘገብም የሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ ከሌላው ዓለም ጋር ሲነፃፀር ዛሬም እድገቱ አዝጋሚና ዘመናዊነት የሚጐለው ነው።


በመሆኑም ፈጠራ የታከለባቸው የአሰራር መንገዶችን በመከተል ተወዳዳሪነቱን ማሳደግ እንደሚኖርበት ገልፀዋል።
President Urges the Financial Sector to Focus on Creativity
At the opening session of the Second Annual East Africa Financial Summit, H.E President Dr. Mulatu Teshome urged the leadership of Ethiopian financial sector to be innovative and vibrant so as to meet the demands of the industry.
The Second Annual East Africa Finance Summit which has been kicked off today to resume for two days is a good potential for East Africa to do business together, learn from and network with each other, the president underscored.
According to the president, though Ethiopian has registered holistic development in the past 15 year, its financial sector is still traditional, conventional and sluggish in growth.
“Therefore, the leadership has to be innovative and vibrant as the finance industry demands,” said the president. 

No comments:

Post a Comment